በአቶ ዘመነ ካሴ ላይ ክስ ተመሰረተ

https://gdb.voanews.com/02140000-0aff-0242-897c-08dac0fcd4e4_tv_w800_h450.jpg

አቃቤ ህግ በአቶ ዘመነ ካሴ ላይ “በግድያ ወንጀል” ክስ መመስረቱን ጠበቃቸው በሙሉ ታደሰ ዛሬ ለአሜሪካ ድምፅ ተናግረዋል።

አቃቤ ሕግ በባህር ዳርና አካባቢው ከፍተኛ ፍ/ቤት የመሰረተውን ክስ በተመለከተ የአቶ ዘመነ ካሴን ጠበቃ አነጋግረናል፡፡

/ሙሉ ዘገባውን ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ/

 

Source: Link to the Post

Leave a Reply