በአንደኛ ዙር መስኖ ልማት 1 ነጥብ 5 ሚሊዮን ኩንታል ምርት መሠብሠቡን የሰሜን ወሎ ዞን ግብርና መምሪያ አስታወቀ።

ወልድያ: ሚያዚያ 15/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በዞኑ በመስኖ የመልማት አቅም ያላቸውን አካባቢዎች በሙሉ አቅሙ ለማልማት ትኩረት ሰጥቶ እየሠራ መኾኑን የሰሜን ወሎ ዞን ግብርና መምሪያ ኀላፊ ተገኝ አባተ ገልጸዋል። የአካባቢው አርሶ አደርም ለመስኖ ያለው ገንዛቤ ያደገ በመኾኑ ያለምንም ቅስቀሳ በራሱ ተነሳሽነት እየሠራ መኾኑን ነው የገለጹት። በያዝነው ዓመት የመኽር ምርት ከተሠበሠበ በኋላ በመጀመሪያ ዙር መስኖ 15 ሺህ 920 […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply