
#በአንዳቤት ወረዳ በብጀኔራል አሳምነው ፅጌ ስም የፋኖ አደረጃጀት ፈጥረዋል‼ ሐምሌ 18 ቀን 2015 ዓ.ም አሻራ ሚዲያ ፣ በደቡብ ጎንደር ዞን አንዳቤት ወረዳ በትላንትናው ዕለት ከመከላከያ እና ከልዩ ሀይል ምልስ ኮማንዶወችና ወታደሮች እንዲሁም ከአካባቢው ፋኖዎች ጋራ በመጣመር በገብርዬ ብርጌድ #አሳምነዉ_ፅጌ ሻለቃ በሚል ስያሜ ተደራጅተዋል። “ውድ የአሻራ ሚዲያ ቤተሰቦች የአሻራ ሚዲያ ቻናልን ላይክና ሰብስክራይብ በማድረግ ድጋፋችሁን ታሳዩን ዘንድ በአክብሮት እንጠይቃለን።” ለፈጣንና አዳዲስ መረጃዎች አሻራ ሚዲያ የአይበገሬዎቹ ልሳን:- // Youtube:- Ashara Tv – https://www.youtube.com/channel/UC2LZu_N0iOJipVUw3RyR4Ng // https://www.facebook.com/asharamedia24 // ቴሌግራም:- https://t.me/asharamedia24
Source: Link to the Post