ባሕር ዳር: መስከረም 21/2016 ዓ.ም (አሚኮ)በአራት ክልሎች እና በሁለት ከተማ አሥተዳደሮች የአጀንዳ መነሻ ሀሳቦችን እና የተሳታፊ ልየታ ሥራዎችን ማጠናቀቁን ሀገራዊ የምክክር ኮሚሽን አስታውቋል። ኮሚሽኑ በቀሪ አካባቢዎች ከ2016 ዓ.ም አጋማሽ ቀድሞ የአጀንዳ መነሻ ሀሳቦችን እና የተሳታፊ ልየታ ሥራዎችን ለማጠናቀቅ እየሠራ ነው ተብሏል። በሕዝብ እና መንግሥት፤ በሕዝብ እና ሕዝብ መካከል መተማመን እንዲኖር የሚያስችል ሀገራዊ መግባባትን ለመፍጠር በማለም […]
Source: Link to the Post