በአንድ ጀምበር የልጆችህን እናት እና ሶስትት (3) ቤተሰብን ማጣት ምን ያህል ውስጥን እንደሚያደማ ለመረዳ ልዩ ፍጡር መሆን አይጠበቅብህም። ይሄን ሰው ኢትዮጵያ የምትባል የአማራ መቃብር ቤት በምን ልትክሰው ትችላለች ? መተከል የገባው የአባ ገዳ(አባ ገዳይ) ቡድን ይሄን ሀዘኑን እንኳን መሸከም ያቃተው በየትኛውም ክልላዊም ይሁን ሀገራዊ መንግስት ያልተወከለ የመተከል አማራ ምን እንዳይቀርበት ይሆን የሚያስታርቁት ?
Source: Link to the Post