በአንድ ጊዜ በሁለት ዲግሪ በከፍተኛ ማዕረግ የተመረቀው ሙከረም – BBC News አማርኛ

በአንድ ጊዜ በሁለት ዲግሪ በከፍተኛ ማዕረግ የተመረቀው ሙከረም – BBC News አማርኛ

https://ichef.bbci.co.uk/news/1024/branded_amharic/22BF/production/_116359880_whatsappimage2021-01-05at11.12.29pm.jpg

ሙከረም አሊ ኑር በኮምፒውተር ሳይንስ እና በኤሌክትሮኒክስ ዘርፎች ዲግሪውን አግኝቷል። በሁለቱም ዘርፎች በከፍተኛ ማዕረግ የተመረቀው ሙከሪም የሁለተኛ ዲግሪውን በማጥናት ላይ ይገኛል። ከቢቢሲ ጋር በነበረው ቆይታ ሌሎችን የመርዳት የመደገፍ ከፍተኛ ፍላጎትና ልምድ እንዳለው ተናግሯል።

Source: Link to the Post

Leave a Reply