
በአንድ ጊዜ ብዙ ልጆችን የመፀነስ በዋነኛነት ሁለት ዘርፎች አሉት። ተመሳሳይ መንትያዎች እና ወይንም የማይመሳሰሉ የሚባሉት ማለት ነው። የኋላ የቤተሰብ ታሪክ፣ ከ30 ዓመት በኋላ የሚፈጠር ጽንስ፣ እና ልጅ ለማግኘት የሚደረግ ሕክምና በአንድ ጊዜ ከአንድ በላይ ልጆችን ለመውለድ ምክንያት ከሆኑ ጉዳዮች መካከል ዋነኛዎቹ ናቸው።
Source: Link to the Post
Source: Link to the Post