“በአካባቢው ሰላም መፈጠሩን ተከትሎ በሁሉም አካባቢዎች የጤና ተቋማት አገልግሎት መስጠት ጀምረዋል” የዋግ ኽምራ ብሔረሰብ አሥተዳደር

ባሕር ዳር: መጋቢት 19/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በተፈጠረው ሰላም በአበርገሌ እና በጻግቭጂ ወረዳዎች ተዘግተው የነበሩ የጤና ተቋማት አገልግሎት መስጠት መጀመራቸውን የብሔረሰብ አሥተዳደሩ ጤና መምሪያ አስታውቋል። አቶ ጌታቸው ሀጎስ የጻግቭጂ ወረዳ 02 ቀበሌ ነዋሪ ሲኾኑ ባለፉት ሁለት ዓመታት በሰላም እጦት የጤና ጣቢያ አገልግሎቱ ተቋርጦ በመቆየቱ በርካታ ሰዎች ለከፋ ችግር ተጋልጠው ነበር ብለዋል። አሁን ሰላም በመኾኑ በቀበሌያቸው ያለው […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply