በአካባቢው የተከሰተውን የኃይል መቆራረጥ ችግር ለመፍታት የአጭር፣ የመካከለኛ እና የረጅም ጊዜ ዕቅዶች ተቀርጸው እየተሰራ ነው።

ባሕር ዳር :መጋቢት 15/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በምዕራብ ጎጃም እና በማዕከላዊ ጎንደር ዞኖች አንዳንድ አካባቢዎች የተከሰተውን የኃይል መቋረጥ ችግር ለመፍታት እየተሰራ መሆኑን በኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል የዋና ሥራ አስፈጻሚ ጽሕፈት ቤት ኃላፊ አቶ ሙላት ገዛኸኝ አስታወቁ፡፡ የጽሕፈት ቤቱ ኃላፊ አቶ ሙላት ገዛኸኝ እንዳስታወቁት በሰሜን አቸፈር፣ ሻውራ፣ ሊበን፣ ዱር ቤቴ እና መውጫ ድረስ ባሉ አካባቢዎች እየተስተዋለ ያለው የኃይል […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply