በአካባቢው ያለው አንጻራዊ ሰላም በእርድ እንሰሳት ላይ ተመጣጣኝ ዋጋ እንዲኖር ማስቻሉን የሰቆጣ ከተማ ነዋሪዎች ገለጹ።

ባሕር ዳር: ሚያዚያ 25/2016 ዓ.ም (አሚኮ) አቶ ሹመት ማለደ የበዓል ሙክት ለመግዛት ሰቆጣ ገበያ ከተዘዋወሩ በኃላ በ15 ሺህ ብር መሸመታቸውን ነግረውናል። ባለፈው ዓመት ሙክት ከ20 ሽህ ብር በላይ እንደነበር ያወሱት አቶ ሹመት በዋግኸምራ ብሔረሰብ አሥተዳደር አካባቢ ያለው ሰላም ገበያው እንዲረጋጋ አግዟል ነው ያሉት። የዳልጋ ከብት ዋጋ ከአምናው ዋጋ አንጻር የተሻለ ነው ያሉት ደግሞ አቶ ሞገስ […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply