“በአካባቢያችን ያለው ሰላም ክልል አቀፍ ፈተናችንን በአግባቡ እንድንፈተን አግዞናል” በሰቆጣ ከተማ የ8ኛ ክፍል ተፈታኝ ተማሪዎች

ሰቆጣ: ሰኔ 05/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በአካባቢያችን ያለው ሰላም ክልል አቀፍ ፈተናችንን በአግባቡ እንድንፈተን አግዞናል ሲሉ በሰቆጣ ከተማ ውስጥ የ8ኛ ክፍል ተፈታኝ ተማሪዎች ተናግረዋል። ከሰኔ 04 እስከ 05/2016ዓ.ም ድረስ የሚሰጠው የ8ኛ ክፍል ክልል አቀፍ ፈተና በዋግ ኽምራ ብሔረሰብ አሥተዳደር ሁሉም ወረዳዎች እየተሰጠ ይገኛል። ተማሪ ሀና ጌታቸው “ዓመቱን ሙሉ ያለምንም መቆራረጥ የተከታተልነውን ትምህርት በውጤት ለማጀብ ተረጋግተን የተሻለ […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply