በአውሮፓ ሻምፒዮንስ ሊግ ዛሬ ምሽት ወሳኝ ጨዋታዎች ይደረጋሉ፡፡

ባሕር ዳር: ጥቅምት 28/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የኦስትሪያው ሬድ ቡል ሳልዝበርግ ዛሬ ምሽት 5 ሰዓት ላይ ከ30 ሺህ በላይ ተመልካች በሚይዘው ሬድ ቡል አሬና ስታዲየሙ ከኢንተር ሚላን ጋር ይጫወታል፡፡ ሁለቱ ክለቦች በምድብ አራት የተደለደሉ ሲኾን፤ ኢንተር ሚላን በሰባት ነጥብ እና በሁለት የግብ ልዩነት በሁለተኛነት ተቀምጧል፡፡ ሳልዝበርግ ደግሞ በሦስት ነጥብ እና በአንድ ግብ እዳ ሦስተኛ ነው፡፡ ቤንፊካ […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply