በአዲሱ ሥርዓተ ትምህርት ለመጀመሪያ ጊዜ በሚወስዱት ፈተና የተሻለ ውጤት ለማምጣት እየተዘጋጁ መኾኑን ተማሪዎች ተናገሩ።

ሁመራ: መጋቢት 4/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በአዲሱ ሥርዓተ ትምህርት ለመጀመሪያ ጊዜ ለሚወስዱት ፈተና የተሻለ ውጤት ለማስመዝገብ ዝግጅት እያደረጉ መኾኑን የሁመራ ከተማ ተማሪዎች ተናግረዋል። ተማሪ ሩት እና ተማሪ ሳሮን በወልቃይት ጠገዴ ሰቲት ሁመራ ዞን በሰቲት ሁመራ ከተማ አሥተዳደር የተከዜ አንደኛ እና መካከለኛ ደረጃ ትምህርት ቤት የ6ኛ እና የ8ኛ ክፍል ተማሪ ናቸው። ተማሪዎቹ በ2016 የትምህርት ዘመን ለመጀመሪያ ጊዜ […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply