” በአዲሱ አመት በምእራቡ አለም የምንኖር አትዮጵያውያን አገራችንን ለመታደግ የሰላም አምባሳደር እንድንሆን እመኛለሁ፡፡ ” ዶ /ር እማዬነሽ ስዩም

ዶ/ር እማዬነሽ ስዩም በቪክቶሪያ የኢትዮጵያውያን ሴቶች ህብረት ፕሬዝደንት በመላው አለም ለሚኖሩ ኢትዮጵያውያን እና ትውልደ ኢትዮጵያውያን የመልካም አዲስ አመት ምኞት መግለጫቸውን ያስተላለፉት ሲሆን አያይዘውም በ2012 አም በአገራችን የተከሰተው አደጋ ዳግም እንዳይከሰት በተለይ በመምእራቡ አለም የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን የበኩላቸውን እንዲያደርጉ አደራ ብለዋል ፡፡

Source: Link to the Post

Leave a Reply