
ከጥቂት ሳምንታት በፊት የሕዝብ ተወካዮች እና የፌዴሬሽን ምክር ቤቶች በንብረት ግብር ጉዳይ ላይ ተወያይተው አዲስ የሕግ ማዕቀፍ እንዲዘጋጅ ወስነዋል። ይህንን በንብረት ላይ የሚጣለውን ግብር ክልሎች እንደሚያስተዳድሩት የተገለጸ ሲሆን፣ ዝርዝር ጉዳዮች ወደፊት ይፋ የሚደረጉ ይሆናል። ለመሆኑ ይህ የንብረት ግብር ምንድነው? ከዚሁ ጋር የሚያያዙ ታክሶች ነበሩ? ኢትዮጵያ ውስጥስ ተግባራዊ የሚሆነው እንዴት ነው?
Source: Link to the Post