You are currently viewing በአዲስ አበባ ለሚኩራ ክ/ከተማ የካ አባዶ የወረዳ 14 አካባቢ ነዋሪዎች ጥረው ግረው ባገኟት ጥሪት ገንብተው ለበርካታ ዓመታት የኖሩበትን ቤት ህገ ወጥ በሚል ከጥቅምት 17/2015 ጀምሮ በፖ…

በአዲስ አበባ ለሚኩራ ክ/ከተማ የካ አባዶ የወረዳ 14 አካባቢ ነዋሪዎች ጥረው ግረው ባገኟት ጥሪት ገንብተው ለበርካታ ዓመታት የኖሩበትን ቤት ህገ ወጥ በሚል ከጥቅምት 17/2015 ጀምሮ በፖ…

በአዲስ አበባ ለሚኩራ ክ/ከተማ የካ አባዶ የወረዳ 14 አካባቢ ነዋሪዎች ጥረው ግረው ባገኟት ጥሪት ገንብተው ለበርካታ ዓመታት የኖሩበትን ቤት ህገ ወጥ በሚል ከጥቅምት 17/2015 ጀምሮ በፖሊስ ታጅቦ በመጣ አፍራሽ ግብረ ኃይል እየፈረሰብን ነው በሚል ቅሬታ መነሳቱ ይታወቃል። የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደርን አካሄድ በመቃወም ከወረዳ እስከ ክፍለ ከተማ እና ከንቲባ ጽ/ቤት ድረስ በማቅናታቸው ብቻ በፖሊስ እየተሳደዱ ቢያንስ ከ30 በላይ መታሰራቸው ተሰምቷል። በኃይል ከፈረሱ ቤቶች መካከል የሚከተሉት ይገኙበታል።

Source: Link to the Post

Leave a Reply