በአዲስ አበባ ለሶስት ቀናት የሞተር እንቅስቃሴ ላይ ክልከላ ተጥሏል።በአዲስ አበባ የሚገኙ የሞተር ብስክሌተኞች በሙሉ ከአርብ የካቲት 08/2016 ዓ.ም ከጠዋቱ 12:00 ጀምሮ እስከ ሰኞ የ…

https://cdn4.cdn-telegram.org/file/DvbXmB2QRxv7Ckll12yDx1JTjOIEEnebJb-pyrbBgrSarPCEsA4-Sr46PhquHbhWMpHgVOuuTGRChnyK96mcYmom4pxtuQGLK_ETNOdFuolGmqCat9jaNGZz6v-Hz_r8VCyrlOzOdJYY2Sny-CoNQLjoCejRKrDnu-d0yKe0MSyUDWfpFLiJaHEybqu6xmBQPVNZj4N4n1if-PP0LjoYDJZk8BTd6r-xdfp3taVsRB7QsiQkTncxDjjTQOREyjD5f0E2PZsm2a8wt8ilQVk-6aBVDR5eiSOiTdOrrFDDeEJi3N_s8kkjRrIFlZB-8T0sDSF4EE46UMZBCZTcehs_eA.jpg

በአዲስ አበባ ለሶስት ቀናት የሞተር እንቅስቃሴ ላይ ክልከላ ተጥሏል።

በአዲስ አበባ የሚገኙ የሞተር ብስክሌተኞች በሙሉ ከአርብ የካቲት 08/2016 ዓ.ም ከጠዋቱ 12:00 ጀምሮ እስከ ሰኞ የካቲት 11/2016 ዓ.ም እስከ ጠዋት 2:00 ሰአት ድረስ በከተማዋ ውስጥ ሞተር ብስክሌት በፍጹም ማሽከርከር እንደማይችሉ የትራንስፖርት ቢሮ ክልከላ ጥሏል።

ክልከላው የፀጥታ እና የትራፊክ ቁጥጥር የሚሰሩ አካላትን አይመለከትም ተብሏል።

” የሞተር ብስክሌት ባለንብረቶችም ሆኑ አሽከርካሪዎች እስከ ተጠቀሰው ቀን ድረስ በትዕግስት እንዲጠብቁ ” ያለው ቢሮው ” ይህንን መልእክት በሚተላለፉ አካላት ላይ ጥብቅ እርምጃ ይወሰዳል ” ሲል አስጠንቅቋል።

የካቲት 05 ቀን 2016 ዓ.ም

ውድ አድማጮቻችን እና ተከታዮቻችን የኢትዮ ኤፍ ኤም ወቅታዊ አዳዲስ መረጃዎችና ፕሮግራሞችን ለማግኘት ከታች ያሉትን ገፆቻንን ይጎብኙ ቤተሰብ ይሁኑ ።

Telegram https://t.me/ethiofm107dot8

Twitter https://twitter.com/EthioFM

YouTube https://www.youtube.com/@onelovebroadcast/videos

Facebook https://www.facebook.com/onelovebroadcast

Website https://ethiofm107.com/

Source: Link to the Post

Leave a Reply