በአዲስ አበባ መስቀል አደባባይ ቡና በነጻ እየተጋበዘ ነው።በአዲስ አበባ ከተማ መስቀል አደባባይ ከዛሬ ሰኔ 8 እስከ ነገ ሰኔ 9/2016 ዓ/ም ለአዲስ አበባ ህዝብ ቡና በነፃ እየተጋበዘ ይገ…

https://cdn4.cdn-telegram.org/file/YBo-2hEJPBEtfnCYXwy2bOBsjFl_2TY3LVYGGSebSuQic_6vUCXrVQQvrmgQD3KpgYnkwMhR6az3fmn8X1MhINtlKlLVAIEetri1L2KBpnHZDW87BLj0xhiYK2bSvPW-4Y8xcrYdmeBHc9ul5EOTqHjuB0Hh9SZTj1XDkbeHQjsuK2nTMUuU4GaC6OZf52cvJ2sStH532cnAjnGO7OYFddMye5DZtOvl5wu2B6TpXh_BSU1olPn-08lqAF2oe2UVpPjOxw-GJOU8vEFD_DzgJvWfrIn5bu803Bd0uOUdxHyewjlbP0HU2jG1W_vxLEDA38h_yCfwsuUy3xj08_KXLg.jpg

በአዲስ አበባ መስቀል አደባባይ ቡና በነጻ እየተጋበዘ ነው።

በአዲስ አበባ ከተማ መስቀል አደባባይ ከዛሬ ሰኔ 8 እስከ ነገ ሰኔ 9/2016 ዓ/ም ለአዲስ አበባ ህዝብ ቡና በነፃ እየተጋበዘ ይገኛል።

ይህ አዲስ ነገር  በአዲስ ዓመት ነፃ ቡና   ሙዚቃ ዝግጅት ፣ፋሽን ሾዎችን መዝናኛዎችን እና የተለያዩ አዝናኝ ዝግጅቶችን ማሰናዳታቸውን እና ህብረተሰቡ በነጻ ቡና እየጠጣ እንዲዝናና አዘጋጆቹ ታሜሶል ኮሚዩኒኬሽን አሴቲክስ ሶሉሽን እና ከሊያን ጥሪያቸውን አስተላልፈዋል። 

ዝግጅቱ ሰዎች በነጻ ግብዣዎች እየተዝናኑ ጥሩ ጊዜን እንዲያሳልፋ ታሳቢ ያደረገ ነው።

ሰኔ 08 ቀን 2016 ዓ.ም

Source: Link to the Post

Leave a Reply