በአዲስ አበባ ሞተር ሳይክሎች ከአሽከርካሪዎች ውጭ ሌላ ተሳፋሪ መጫን አይችሉም ተባለ

እገዳው ካሳለፍነው ታህሳስ 22 ቀን 2014 ዓ.ም ጀምሮ ላልተወሰነ ጊዜ የሚቀጥል ነው ተብሏል

Source: Link to the Post

Leave a Reply