
በአዲስ አበባ ሸገር ሲቲ በሁለት ቀናት ትናንትና ዛሬ 4 መስጅዶች መፍረሳቸው ተሰምቷል። ① በገላን ጉዳ ኤርቱ ሞጆ የሚገኝ ሐሊማ መስጂድ ② ወለቴ አካባቢ ሐምዛ መስጅድ እና ③በፉሪ ክ/ከተማ በጨፌ ከራቡ ወረዳ ስር የሚገኘው ሐምዛ መስጂድ ዛሬ ረቡዕ የፈረሱ ናቸው ተብሏል። ④ ትናንት ደግሞ አጃምባ ተብሎ በሚጠራ አከባቢ ኑር መስጂድ መፍረሱን ምዕመናን ተናግረዋል።ከሰሞኑ በአሽዋ ሜዳ፣በ44 ማዞሪያና ለገጣፎ አካባቢ ከ840 በላይ መኖሪያ ቤቶች እንደፈረሱም ተሰምቷል። “ውድ የአሻራ ሚዲያ ቤተሰቦች የአሻራ ሚዲያ ቻናልን ላይክና ሰብስክራይብ በማድረግ ድጋፋችሁን ታሳዩን ዘንድ በአክብሮት እንጠይቃለን።” ለፈጣንና አዳዲስ መረጃዎች አሻራ ሚዲያ የአይበገሬዎቹ ልሳን:- // Youtube:- https://www.youtube.com/channel/UCPmgFzP2ZPmdGjHxXjigJaw // Facebook:- https://www.facebook.com/asharamedia24 // ቴሌግራም:- https://t.me/asharamedia24
Source: Link to the Post