በአዲስ አበባ በሕገ-ወጥ መንገድ የሚንቀሳቀሱ ከ200 በላይ ሞተር ሳይክሎች ተወረሱ

በአዲስ አበባ ከተማ ውስጥ እንዲሠሩ ፈቃድ ከተሰጣቸው የሞተረኞች ሎጎ ጋር በማመሳሰል በሕገ-ወጥ መንገድ ሲሠሩ የተገኙ ከ200 በላይ የሚሆኑ ሞተር ሳይክሎች መውረሱን የአዲስ አበባ ትራንስፖርት ቢሮ ገለጸ። “በሕገ ወጥ እንቅስቃሴ ሎጎ በማመሳሰል ሲያሽከረክሩ ተገኝተዋል’’ የተባሉት ሞተረኞቹ እንደየጥፋታቸው የእስራትና የገንዘብ ቅጣት እንደተፈረደባቸው…

Source: Link to the Post

Leave a Reply