በአዲስ አበባ በሚገኙ ሕገ-ወጥ የታክሲ ተራ አስከባሪዎች ላይ ዕርምጃ እንደሚወሰድ ተገለጸ

በሕገ-ወጥ የታክሲ ተራ አስከባሪዎች ላይ ዕርምጃ እንደሚወሰድ የአዲስ አበባ ትራንስፖርት ባለሥልጣን ለአዲስ ማለዳ አስታወቀ። በሥራ ዕድል ፈጠራ ጽ/ቤት አማካይነት ተደራጅተው በመንግሥት ዕውቀና ካገኙት ዉጭ እየተንቀሳቀሱ ያሉ ሕገ-ወጥ የታክሲ ተራ አስከባሪዎች ተጣርተው ዕርምጃ እንደሚወሰድባቸው ነው ባለሥልጣኑ የገለጸው። በሥራ ያልተሠማሩ ወጣቶች በሥራ…

Source: Link to the Post

Leave a Reply