በአዲስ አበባ በማዕድን ዘርፍ የተሰማሩ ባለሀብቶች መንግስት የካባ ድንጋይ ማዉጣት ሥራ በሰፊዉ እንዲያስብበት ጠየቁ

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር አካበቢ ጥበቃ እና አረንጓዴ ልማት ኮሚሽን በከተማዉ ዉስጥ ከሚገኙ የማዕድን አልሚዎች እና ባለሀብቶች ጋር በኮንስትራክሽን ማዕድን አሰራር ዙሪያ ዉይይት አድርጓል፡፡ በምክክር መድረኩ ላይም ከባለሀብቶች  በኩል ጥያቄዎች የተነሱ ሲሆን በመሬት አጠቃቀም ዙሪያ ካባ ድንጋይ የሚወጣባቸዉ ቦታዎች ከከተማ…

Source: Link to the Post

Leave a Reply