
ዛሬ አርብ ከጁምዓ ሶላት ፖሊስ ተቀሰቀሰ ባለው ረብሻ እና ግርግር የሁለት ሰዎች ሕይወት መጥፋቱን የአዲስ አበባ አመሻሽ ላይ ባወጣው መግለጫ አስታወቀ። ፖሊስ እንዳለው በክስተቱ በርካታ የፀጥታ ኃይል አባላት እና ሌሎችም የቆሰሉ ሲሆን ይህንን ረብሻ ቀስቅሰዋል የተባሉ ከ110 በላይ ተጠርጣሪዎችን መያዙን ገልጿል። ይህ ክስተት በአዲስ አበባ ዙሪያ ባለው የሸገር ከተማ ውስጥ በመስጂዶችን ላይ ተፈጽሟል የተባለውን የማፍረስ ተግባርን በመቃውም ነው።
Source: Link to the Post