በአዲስ አበባ ቤቶች ልማት ኮርፖሬሽን የሠራተኞች ደሞዝ ልዩነት ቅሬታ አስነሳ

በአዲስ አበባ ቤቶች ልማት ኮርፖሬሽን ውስጥ በተመሳሳይ የሥራ ደረጃ ላይ የተሠማሩ ሠራተኞች ለኹለት ተከፍሎ የነበረው አወቃቀር አንድ ላይ ከተደረገበት ጊዜ ጀምሮ ደሞዛቸው የተለያየ መሆኑ ቅሬታ እንደፈጠረባቸው የኮርፖሬሽኑ ሠራተኞች ለአዲስ ማለዳ ገለጹ፡፡ 40/60 እና 20/80 ተብሎ የተሰየመው ኹለት የቤቶች ግንባታ አወቃቀር…

Source: Link to the Post

Leave a Reply