በአዲስ አበባ ተቋርጦ የነበረዉ የመታወቂያ እድሳት አገልግሎት ተጀመረ።በአዲስ አበባ ከተማ ከአራት ወራት በላይ ተቋርጦ የነበረዉ የመታወቂያ እድሳት አገልግሎት በትናንትናዉ ዕለት በይፋ ተጀምሯ…

https://cdn4.telegram-cdn.org/file/Qmncyiu7DltyxvFa_Hg_UQ5r1Y7EO4xJel2fYg_ygGkrdCsmdQ1eBUR9mCLjbnHb20Qe1W6_vbI9-EDwsNjUSqt8I99W6KCq8QfjKMu01_udBxXy-0looaboPW57ZLW0oGBxLsH8d5dbN_fliJ0_rfdTjNuRV1uhcXWwYciFY6Fq5wiWodF5T40Dl-y3uab9xRMSYBwRd2HNZ-xwPjWrXS2d-dgYDTkWUuRKfW9sTyNCgLMbHhh1RV-NrHr7_gGc4hNRIdV9r2vx6WEt-pb9GIHmoim3070a07itycUpjO61wEuD99z_WTtDOmi4KRFBSARp474Aspch3eu0mG9PfQ.jpg

በአዲስ አበባ ተቋርጦ የነበረዉ የመታወቂያ እድሳት አገልግሎት ተጀመረ።

በአዲስ አበባ ከተማ ከአራት ወራት በላይ ተቋርጦ የነበረዉ የመታወቂያ እድሳት አገልግሎት በትናንትናዉ ዕለት በይፋ ተጀምሯል።

የመታወቂያ ዕድሳት አገልግሎት አሰጣጡ ጋር በተያያዘ የነበሩ ችግሮች ታርመው በኹሉም ክፍለ ከተሞች ዳግም መጀመሩ ታውቋል።

ኢትዮ ኤፍ ኤም 107.8 የኢትዮጵያዊያን
ጥቅምት 02 ቀን 2015 ዓ.ም
ውድ አድማጮቻችን እና ተከታዮቻችን የኢትዮ ኤፍ ኤም ወቅታዊ አዳዲስ መረጃዎችና ፕሮግራሞችን
ለማግኘት ከታች ያሉትን ገፆቻንን ይጎብኙ ቤተሰብ ይሁኑ ።
Telegram https://t.me/ethiofm107dot8
Twitter https://twitter.com/EthioFM
YouTube https://www.youtube.com/…/UCn4D20GPsAtNqN5bIC1BhFA/videos
Facebook https://www.facebook.com/onelovebroadcast

Source: Link to the Post

Leave a Reply