በአዲስ አበባ ተቋርጦ የነበረዉ የመታወቂያ እድሳት አገልግሎት ተጀመረ

ሐሙስ ኀዳር 1 ቀን 2015 (አዲስ ማለዳ) በአዲስ አበባ ከተማ ከአራት ወራት በላይ ተቋርጦ የነበረዉ የመታወቂያ እድሳት አገልግሎት በዛሬው ዕለት በይፋ ተጀምሯል።

የመታወቂያ ዕድሳት አገልግሎት አሰጣጡ ጋር በተያያዘ የነበሩ ችግሮች ታርመው በዛሬው ዕለት በኹሉም ክፍለ ከተሞች ዳግም መጀመሩ ታውቋል።

The post በአዲስ አበባ ተቋርጦ የነበረዉ የመታወቂያ እድሳት አገልግሎት ተጀመረ first appeared on Addis Maleda.

Source: Link to the Post

Leave a Reply