”በአዲስ አበባ ትምህርት ቤቶች ውስጥ የተነሱ ቅሬታዎች በህገ መንግስቱ መሰረት የሚስተናገዱ ሆነው፤ ጉዳዩ በቀጥታ የሚመለከተው ግን የአዲስ አበባ ት/ቢሮን እንጂ የትምህርት ሚኒስቴር አይደለም”:- ትምህርት ሚኒስቴር

ማክሰኞ ሚያዝያ 4 ቀን 2014 (አዲስ ማለዳ) ሰሞኑን በአዲስ አበባ ከተማ በሚገኙ አንዳንድ ትምህርት ቤቶች ውስጥ የሃይማኖታዊ እንቅስቃሴዎችን በተመለከተ ጉዳዩን በተለያዩ ማህበራዊ ሚዲያዎች ከትምህርት ሚኒስቴር ጋር በማገናኘት ሲሰራጭ መቆየቱ የሚታወስ ሲሆን፤ የትምህርት ሚኒስቴር በአበባ ትምህርት ቤቶች ውስጥ የተነሱ ቅሬታዎች በህገ…

The post ”በአዲስ አበባ ትምህርት ቤቶች ውስጥ የተነሱ ቅሬታዎች በህገ መንግስቱ መሰረት የሚስተናገዱ ሆነው፤ ጉዳዩ በቀጥታ የሚመለከተው ግን የአዲስ አበባ ት/ቢሮን እንጂ የትምህርት ሚኒስቴር አይደለም”:- ትምህርት ሚኒስቴር first appeared on Addis Maleda.

Source: Link to the Post

Leave a Reply