You are currently viewing በአዲስ አበባ አስኮ አካባቢ ከተጠለሉበት የወጣቶች ማዕከል በኃይል እንዲወጡ ተደርገው ከተጣሉበት ቆሻሻ አካባቢ በእናንተ በበጎ ፈቃደኞች ድጋፍ ተነስተው አንድ ግቢ ለመከራየት የበቁትን ከምስራ…

በአዲስ አበባ አስኮ አካባቢ ከተጠለሉበት የወጣቶች ማዕከል በኃይል እንዲወጡ ተደርገው ከተጣሉበት ቆሻሻ አካባቢ በእናንተ በበጎ ፈቃደኞች ድጋፍ ተነስተው አንድ ግቢ ለመከራየት የበቁትን ከምስራ…

በአዲስ አበባ አስኮ አካባቢ ከተጠለሉበት የወጣቶች ማዕከል በኃይል እንዲወጡ ተደርገው ከተጣሉበት ቆሻሻ አካባቢ በእናንተ በበጎ ፈቃደኞች ድጋፍ ተነስተው አንድ ግቢ ለመከራየት የበቁትን ከምስራቅ ወለጋ የተፈናቀሉ ወገኖችን ለማግኘት እና ለመርዳት የምትፈልጉ! ከምስራቅ ወለጋ ዞን ከጎቡሰዮ እና ከስቡስሬ ተፈናቅለው አዲስ አበባ ከገቡ በኋላ ከጉለሌ ክ/ከተማ ወረዳ 15 አስኮ አካባቢ ከነበሩበት የወጣቶች ማዕከል ተፈናቅለው ለአንድ ሳምንት ሜዳ ላይ ከቆዩ በኋላ በሀገር ውስጥና በውጭ ባሉ በጎ ፈቃደኞች ድጋፍ አንድ ግቢ ለመከራየት የቻሉትን ተፈናቃይ ወገኖችን ለመደገፍ የምትፈልጉ ከዛሬ ጀምሮ የጋራ አካውንት የከፈቱ መሆናቸውን አውቃችሁ መደገፍ ትችላላችሁ። ደውላችሁም በማነጋገር ህመማቸውን መጋራት ትችላላችሁ። ቀደም ሲል በተመስገን ክብረቱ አካውንት ቁጥር 1000297015908 ገቢ የተደረገውን ገንዘብ ከወጭ ቀሪ 32,970 ብር ህዳር 17 ቀን 2014 ወደከፈቱት የጋራ አካውንት በማዘዋወር አዲሱን የጋራ አካውንት እንድትጠቀሙ አስታውቀዋል። ከአሁን ጀምሮ 3 ተፈናቃይ ወገኖች በጋራ በመሆን ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ላይ የከፈቱትን አካውንት ተጠቀሙ ተብላችኋል። በጋራ የከፈቱት የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ አካውንትም :_ 1000444131679 ነው። በእጅ ስልካችን ደውላችሁ ለማግኘት ከፈለጋችሁ ይህን አድራሻ ተጠቀሙ:_ ሙስጠፋ ጀማል 0930388196 ዳኜ ዮሴፍ 0917707348 ተመስገን ክብረቱ 0901674726

Source: Link to the Post

Leave a Reply