በአዲስ አበባ አይቲ ፓርክ ውስጥ የተገነባው የሳይንስ እና ቴክኖሎጂ የፈጠራ ማዕከል ተመረቀ።

አዲስ አበባ: መጋቢት 13/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የቴክኖሎጂ ፈጠራዎችን ለማበልጸግ በአይቲ ፓርክ ውስጥ የተገነባው የሳይንስ እና ቴክኖሎጂ የፈጠራ ማዕከል ተመርቋል። የኢኖቬሽን እና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር ከደቡብ ኮሪያው ዓለም አቀፍ ትብብር ኩባንያ (KOICA) ጋር በጋራ ያስገነቡትን የሳይንስ እና ቴክኖሎጂ የፈጠራ ማዕከል ግንባታው ተጠናቅቆ ነው በዛሬው ዕለት የተመረቀው። የኢኖቬሽን እና ቴክኖሎጂ ሚኒስትር ድኤታ ባይሳ በዳዳ (ዶ.ር) ኢትዮጵያ ለቴክኖሎጂ ፈጠራዎች […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply