
በአዲስ አበባ ከተማ እና ዙሪያዋ በጅብ ጉዳት የሚደርስባቸው ሰዎች ቁጥር መጨመሩን ተከትሎ ስጋት መጨመሩን ነዋሪዎች ለቢቢሲ ተናገሩ። ከቀናት በፊትም በ30ዎቹ የዕድሜ ክልል ውስጥ የነበረ ግለሰብ በአዲስ አበባ ዙሪያ በምትገኘው ለገጣፎ ለገ ዳዲ ከተማ በጅብ ተበልቶ መሞቱን ነዋሪዎች እና ፖሊስ ለቢቢሲ ተናግረዋል።
Source: Link to the Post
Source: Link to the Post