በአዲስ አበባ እየተካሄደ ያለው የምክክር ምዕራፍ በዕቅዱ መሰረት እየተከናወነ መሆኑን ኮሚሽኑ ገለጸ።

ባሕር ዳር: ግንቦት 23/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በአዲስ አበባ እየተካሄደ ያለው የምክክር ምዕራፍ በዕቅዱ መሰረት እየተከናወነ መሆኑን የኢትዮጵያ ሀገራዊ የምክክር ኮሚሽን ኮሚሽነር ብሌን ገብረመድህን ገልጸዋል። በአዲስ አበባ እየተካሄደ በሚገኘውን የምክክር ምዕራፍ እንዲሁም ቀጣይ ውይይቶችን አስመልክቶ ለባለድርሻ አካላት ገለጻና የግንዛቤ ማስጨበጫ መድረክ እየተካሄደ ነው። በመድረኩ የፖለቲካ ፓርቲ ተወካዮች፣ ምሁራን፣ መንግሥታዊ ያልሆኑ ተቋማትና ማኅበራት ተወካዮች፣ ከሦስቱ የመንግሥት አካላት […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply