በአዲስ አበባ ከተማ ሞተር ብስክሌት፣ የባለ አራት እግር እና ባለሶስት እግር ባጃጅ ተሽከርካሪዎች ከዛሬ ምሽት 12 ሰዓት አንስቶ እንዳይንቀሳቀሱ ክልከላ ተጣለ።ክልከላውን የጣለው የከተማዋ የ…

https://cdn4.telegram-cdn.org/file/o3QC5-uYC-0scjnpfxmKhoO8Nc4DTB8EIoaOy9l8OD2AfAVr5DbvCbkSl6U93xEN_wpJsKpxF8RrJuSUnQzFT5fK9iGWHLHeNh0OLt3MkMqCguV0754hB_S4nQxVs5FblDApGTkmT3DZrOLsY9yZhGux6NH124wyTLXoq-SKqFC0il5eGSsoWkOluq78ZiKfJnOEcfRPFNk-Q4X6KCKG_jNm4N8eY6b5_5iJWptNXz9Vh6hb18HxCjDMnkJymTe11c8K9CyDOL3_20b-3Smx6UPIUtRFoKQBFmLKnLEwRL4nkJ3zW4_w7rE9Ps410w-efQnK0B8L566DqrpdYktDJA.jpg

በአዲስ አበባ ከተማ ሞተር ብስክሌት፣ የባለ አራት እግር እና ባለሶስት እግር ባጃጅ ተሽከርካሪዎች ከዛሬ ምሽት 12 ሰዓት አንስቶ እንዳይንቀሳቀሱ ክልከላ ተጣለ።

ክልከላውን የጣለው የከተማዋ የትራንስፖርት ቢሮ ነው፡፡
ክልከላው ዛሬ ከምሽቱ 12:00 ጀምሮ እስከ ማክሰኞ መስከረም 29/2016 ዓ.ም ከጠዋቱ 12:00 ድረስ የሚቆይ ሲሆን፣ክልከላው የፀጥታ እና የትራፊክ ቁጥጥር የሚሰሩ አካላትን አያካትትም ተብሏል፡፡

ኢትዮ ኤፍ ኤም 107.8 የኢትዮጵያዊያን

መስከረም 14 ቀን 2016 ዓ.ም

ለታማኝና ወቅታዊ መረጃዎች ከታች ያሉትን ገፆቻንን ይጎብኙ ቤተሰብ ይሁኑ ።
Telegram https://t.me/ethiofm107dot8
YouTube
https://www.youtube.com/…/UCn4D20GPsAtNqN5bIC1BhFA/video

Source: Link to the Post

Leave a Reply