በአዲስ አበባ ከተማ በተካሄደው የምክክር ምዕራፍ የተሰበሰቡ አጀንዳዎች መዳረሻቸው የት ነው?

ባሕር ዳር: ግንቦት 28/2016 ዓ.ም (አሚኮበኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን አስተባባሪነት በአዲስ አበባ ከተማ በተከናወነው የአጀንዳ ልየታ የምክክር ምዕራፍ መድረክ አጀንዳዎች ከባለድርሻ አካላት መሰብሰባቸው ይታወቃል፡፡ ታዲያ እነዚህ የተሰበሰቡ አጀንዳዎች በምን መልኩ ለሀገራዊ ምክክር ጉባኤ ይቀርባሉ? • በምክክር ምዕራፉ ከአዲስ አበባ ከተማ የተሰበሰቡ አጀንዳዎች ከፌዴራል፣ ከክልሎች እንዲሁም ከድሬዳዋ ከተማ አስተዳደር ባለድርሻ አካላት ጋር በጋራ ኾነው ለኮሚሽኑ ምክር […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply