“በአዲስ አበባ ከተማ እየተከናወኑ የሚገኙት የልማት ሥራዎች ሀገሪቱ ወደ ብልጽግና ለምታደርገው ጉዞ ጉልበት ናቸው” ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ

ባሕር ዳር: ግንቦት 02/2016 ዓ.ም (አሚኮ) “ከተረጂነት ወደ ምርታማነት ለተሟላ ሀገራዊ ሉዓላዊነት እና ክብር” በሚል መሪ መልዕክት ሕዝባዊ ውይይት በአዲስ አበባ ዓድዋ ድል መታሰቢያ ነው የተካሄደው። መድረኩን የአማራ ክልል ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ ፣የግብርና ሚኒስትር ግርማ አመንቴ (ዶ.ር) እንዲሁም የአዲስ አበባ ከተማ ምክትል ከንቲባ ጃንጥራር ዓባይ በጋራ የመሩት ሲኾን በውይይቱ ላይ ከሁሉም የኅብረተሰብ ክፍሎች የተውጣጡ […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply