በአዲስ አበባ ከተማ ከ300 ሺህ በላይ ነዋሪዎች  በከተማ ግብርና እየተሳተፉ መኾኑ ተገለጸ።

አዲስ አበባ፡ ግንቦት 08/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በአዲስ አበባ በሳይንስ ሙዚየም  እየተካሄደ ያለው  የከተማ ግብርና ኤግዚቢሽን በአመራሮች ተጎብኝቷ። የአርሶ አደርና ከተማ ግብርና ኮሚሽን ዋና ኮሚሽነር አቶ ባዩ  ሽጉጤ የከተማ ግብርና በአዲስ አበባ ከተማ አይቻልም ተብሎ የነበረ ቢኾንም  አሁን ላይ ከዝቅተኛ እስከ ከፍተኛ የኑሮ ደረጃ ያላቸውን የኀብረተሰብ ክፍሎች ተጠቃሚ ያደረገ ነው ብለዋል። ብዙዎቹን ተጠቃሚ ያደረገው ይሄው ዘርፍ […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply