በአዲስ አበባ ከተማ የማህበር ቤት ለመገንባት የወሰን ማስከበር ችግር የነበረባቸው መሬቶች ሙሉ በሙሉ እግዳቸው ተነሳ።የአዲስ አበባ ቤቶች ልማት እና አስተዳደር  ቢሮ ኃላፊ ፅጌወይን ካሳ ፤…

በአዲስ አበባ ከተማ የማህበር ቤት ለመገንባት የወሰን ማስከበር ችግር የነበረባቸው መሬቶች ሙሉ በሙሉ እግዳቸው ተነሳ።

የአዲስ አበባ ቤቶች ልማት እና አስተዳደር  ቢሮ ኃላፊ ፅጌወይን ካሳ ፤ ” የማህበር ቤት ለመገንባት የወሰን ማስከበር ችግር የነበረባቸው መሬቶች ሙሉ በሙሉ እግዳቸው ተነስቷል ” ብለዋል።

ማህበራቱም ግንባታቸውን መቀጠል እንደሚችሉ ኃላፊዋ ገልፀዋል።

በ40/60 እና በ20/80 ተመዝጋቢ የነበሩ እና በማህበር ተደራጅተው የጋራ መኖሪያ ቤት ለመገንባት የተዘጋጁ 57 ማህበራት በወሰን ማስከበር ምክንያት የግንባታ ስራቸው ላይ እንቅፋት እንዳጋጠማቸው የቤቶች ልማት አስተዳደር ቢሮ አስታውቆ እንደነበር ይታወሳል።

ውድ አድማጮቻችን እና ተከታዮቻችን የኢትዮ ኤፍ ኤም ወቅታዊ አዳዲስ መረጃዎችና ፕሮግራሞችን ለማግኘት ከታች ያሉትን ገፆቻንን ይጎብኙ ቤተሰብ ይሁኑ ።

Telegram https://t.me/ethiofm107dot8

Twitter https://twitter.com/EthioFM

YouTube https://www.youtube.com/@onelovebroadcast/videos

Facebook https://www.facebook.com/onelovebroadcast

Website https://ethiofm107.com/

Source: Link to the Post

Leave a Reply