በአዲስ አበባ ከተማ የኤሌክትሪክ አውቶብስ የሙከራ ትግበራ ሊደረግ ነው

በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የትራንስፖርት ቢሮ የፋይናንስ እና የቴክኒካል ድጋፍ ለማግኘት ከተለያዩ አለም አቀፍ ተቋማት ጋር በትብብር እየሰራ እንደሚገኝ የተጠቆመ ሲሆን በዚህ መሰረት የኤሌክትሪክ አውቶብስ በከተማው ላይ የሙከራ ትግበራ ለማከናወን ተቀማጭነቱ እንግሊዝ አገር  ካደረገው C40 Cities ጋር በቅንጅት በመስራት ላይ…

Source: Link to the Post

Leave a Reply