በአዲስ አበባ ከተማ የ2ኛው ዙር የመሬት ሊዝ ጨረታ መውጣቱ ተሰምቷልየመሬት ልማትና አስተዳደር ቢሮ በአራዳ ክ/ ከተማ (ፒያሳ) በዓድዋ ድል መታሰቢያ አካባቢ በኮሪደር ልማት ምክንያት የፀዱ…

https://cdn4.cdn-telegram.org/file/K-at6SK0i5xwBxJQP_YOi1rYovDHi9RYmbArvahDUAOA-eqTl6a5_dgomn18-TTaybFd11M6Pz2nSXcIn-oH7DlWiSnKQIEUcI-uprk3kS4qoGUQrvbTa38oecbToqtRkag7yeXxopud0c5vv3-Cv9PeQGZS_MWFGBo3V4-fJipciokELsrNd731OkEO9sY0h8SlN6vjsTBKwVioLx75653PCYeUu4wB5xznRJlfPFXYsNEvjYXAAQqtij77etIPa5nrgxPh12RoxlJluL_lCtYXRnRZrxMK9-VXlfe2B1sBfHTb-RoqH53bl-dyeglcgsYmJpwxNcvG6-khaVcOlA.jpg

በአዲስ አበባ ከተማ የ2ኛው ዙር የመሬት ሊዝ ጨረታ መውጣቱ ተሰምቷል

የመሬት ልማትና አስተዳደር ቢሮ በአራዳ ክ/ ከተማ (ፒያሳ) በዓድዋ ድል መታሰቢያ አካባቢ በኮሪደር ልማት ምክንያት የፀዱ ቦታዎችን ጨምሮ ፦
– በንፋስ ስልክ ላፍቶ፣
– በኮልፌ ቀራንዮ፣
– በአራዳ፣
– በአቃቂ ቃሊቲ፣
– በየካ፣
– በቦሌ፣
– በአዲስ ከተማ፣
– በቂርቆስ፣
– በጉለሌ
– በልደታ ክፍለ ከተሞች የሚገኙ ለተለያዩ አገልግሎቶች የተዘጋጁ የልማት ቦታዎችን በጨረታ አወዳድሮ በሊዝ ማስተላለፍ እንደሚፈልግ አሳውቋል።

ሚያዝያ 15 ቀን 2016 ዓ.ም

ውድ አድማጮቻችን እና ተከታዮቻችን የኢትዮ ኤፍ ኤም ወቅታዊ አዳዲስ መረጃዎችና ፕሮግራሞችን ለማግኘት ከታች ያሉትን ገፆቻንን ይጎብኙ ቤተሰብ ይሁኑ ።

Telegram https://t.me/ethiofm107dot8

Twitter https://twitter.com/EthioFM

YouTube https://www.youtube.com/@onelovebroadcast/videos

Facebook https://www.facebook.com/onelovebroadcas

Source: Link to the Post

Leave a Reply