በአዲስ አበባ ከተማ የ2ኛው ዙር የመሬት ሊዝ ጨረታ መውጣቱ ተሰምቷል

የመሬት ልማትና አስተዳደር ቢሮ በአራዳ ክ/ ከተማ (ፒያሳ) በዓድዋ ድል መታሰቢያ አካባቢ በኮሪደር ልማት ምክንያት የፀዱ ቦታዎችን ጨምሮ ፦

  • በንፋስ ስልክ ላፍቶ፣
  • በኮልፌ ቀራንዮ፣
  • በአራዳ፣
  • በአቃቂ ቃሊቲ፣
  • በየካ፣
  • በቦሌ፣
  • በአዲስ ከተማ፣
  • በቂርቆስ፣
  • በጉለሌ
  • በልደታ ክፍለ ከተሞች የሚገኙ ለተለያዩ አገልግሎቶች የተዘጋጁ የልማት ቦታዎችን በጨረታ አወዳድሮ በሊዝ ማስተላለፍ እንደሚፈልግ አሳውቋል።

ሚያዝያ 15 ቀን 2016 ዓ.ም

Facebooktwitterredditpinterestlinkedinmail

Source: Link to the Post

Leave a Reply