በአዲስ አበባ ከተማ ጨው በረንዳ በሚባለው አካባቢ ከፍተኛ እሳት አደጋ መከሰቱን ሰማንበአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ ልዩ ስሙ መርካቶ ጨው በረንዳ ተብሎ በሚጠራው አካባቢ ከምሽቱ 2 ሰአት ገደማ…

በአዲስ አበባ ከተማ ጨው በረንዳ በሚባለው አካባቢ ከፍተኛ እሳት አደጋ መከሰቱን ሰማን

በአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ ልዩ ስሙ መርካቶ ጨው በረንዳ ተብሎ በሚጠራው አካባቢ ከምሽቱ 2 ሰአት ገደማ እሳት አደጋ መነሳቱን የነገሩን  የአዲስ አበባ ከተማ እሳትና ስጋት አመራር ኮሚሽን የህዝብ ግንኙነት ኃላፊ አቶ ጉልላት ጌታነህ ናቸው።

እሳቱን ለማጥፋት የእሳት አደጋ ባለሙያዎች አካባቢው ላይ በመሄድ ርብርብ እያደረጉ እንደሆነም ኃላፊው ነገረውናል።

ሔኖክ ወልደገብርኤል
ህዳር 17 ቀን 2014 ዓ.ም

Source: Link to the Post

Leave a Reply