በአዲስ አበባ ከአቃቂ ቃሊቲ ክ/ከተማ ወረዳ 12 ወደ ኦሮሚያ በተካለለው በተወሰደው ጨሪ መድኃኒያለም አካባቢ ቤቶችን እያፈረሱ ነው። አማራ ሚዲያ ማዕከል/አሚማ ጥር 27 ቀን 2015 ዓ…

በአዲስ አበባ ከአቃቂ ቃሊቲ ክ/ከተማ ወረዳ 12 ወደ ኦሮሚያ በተካለለው በተወሰደው ጨሪ መድኃኒያለም አካባቢ ቤቶችን እያፈረሱ ነው። አማራ ሚዲያ ማዕከል/አሚማ ጥር 27 ቀን 2015 ዓ/ም አዲስ አበባ ሸዋ ቤት ከገነቡ ነዋሪዎችም ቤታችሁ እንዳይፈርስ እናደርጋለን በሚል በመቶዎች ከሚቆጠሩ አማራዎች ከእያንዳንዳቸው 5 ሽህ ብር ቀደም ሲል የተቀበሏቸው መሆኑን ተጎጅዎች ይናገራሉ። 4 እስካቫተር፣ ሲኖ እና የተደራጀ አፍራሽ ግብረ ኃይል በመያዝ በጨሪ መድኃኒያለም አካባቢ ያለ የአማራዎችን ቤት እያፈረሱ መሆኑ ተገልጧል። ከአማራዎች በተጨማሪ ሌሎች ከኦሮሞ ተወላጆች ውጭ ያሉ የኢትዮጵያዊያን ቤትም እየታረሰ ነው፤ የድረሱልን ጥሪ ቢቀርብም ሰሚ አልተገኘም።

Source: Link to the Post

Leave a Reply