You are currently viewing በአዲስ አበባ ኮልፌ ቀራኒዮ ክ/ከተማ ወረዳ 03 ወደ ኦሮሚያ ተጠቃሏል በተባለው አለም ባንክ ከማርያም ቤተ ክርስቲያን ከፍ ብሎ እንዲሁም ለገጣፎ በሚባል አካባቢ የማንነት እንደ ወንጀል ተቆጥ…

በአዲስ አበባ ኮልፌ ቀራኒዮ ክ/ከተማ ወረዳ 03 ወደ ኦሮሚያ ተጠቃሏል በተባለው አለም ባንክ ከማርያም ቤተ ክርስቲያን ከፍ ብሎ እንዲሁም ለገጣፎ በሚባል አካባቢ የማንነት እንደ ወንጀል ተቆጥ…

በአዲስ አበባ ኮልፌ ቀራኒዮ ክ/ከተማ ወረዳ 03 ወደ ኦሮሚያ ተጠቃሏል በተባለው አለም ባንክ ከማርያም ቤተ ክርስቲያን ከፍ ብሎ እንዲሁም ለገጣፎ በሚባል አካባቢ የማንነት እንደ ወንጀል ተቆጥሮ በአፓርታይዱ የኦህዴድ ብልጽግና አገዛዝ እየተለዬ የፈረሱ እና እየፈረሱ ያሉ ዜጎች ጥረው ግረው በመገንባት ለረዥም ጊዜ የኖሩባቸው ቤቶች ናቸው። ፎቶ_Melaku Bireda MB

Source: Link to the Post

Leave a Reply