በአዲስ አበባ ዘመናዊ ቤቶችን የመገጣጠም ሥራ በመጪዎቹ ወራት ይጀመራል ተባለ

በአዲስ አበባ ከተማ ዘመናዊ መኖረያ ቤቶችን የመገጣጠም ስራ በቅርቡ እንደሚጀመር የከተማ ልማትና ኮንስትራክሽን ሚኒስቴር አስታወቀ። የመኖሪያ ቤቶቹን ለመገንባት በቅርቡ የመሰረተ ድንጋይ የተቀመጠ ሲሆን አሁን ላይ ደግሞ ቤቶቹ የሚገጣጠሙበት ቦታ የማጽዳትና የማመቻቸት ሥራ እየተካሄደ መሆኑ የከተማ ልማትና ኮንስትራክሽን ሚኒስትር ዴኤታ መስፍን…

Source: Link to the Post

Leave a Reply