በአዲስ አበባ የሚገኙ መምህራን ትምህርት ቢሮ ባደረገው ሽግሽግ ላይ ቅሬታ አቀረቡ

በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ሥር በሚተዳደሩ ትምህርት ቤቶች የሚያስተምሩ መምህራን የአዲስ አበባ ትምህርት ቢሮ ከአንዱ ወደ ሌላኛው ክፍለ ከተማ ባደረገው የመምህራን ሽግሽግ ላይ ቅሬታ እንዳደረባቸው ለአዲስ ማለዳ ገለጹ። ትምህርት ቢሮው ባደረገው ሽግሽግ ቅሬታ አለን የሚሉት መምህራኑ፣ እስከ ዛሬ ከአንድ ትምህርት…

Source: Link to the Post

Leave a Reply