በአዲስ አበባ የሚገኙ መምህራን የኮቪድ-19 ክትባት ካልተከተቡ ሥራ ላይ መገኘት አይችሉም ተባለ

በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ሥር የሚገኙ ኹሉም የግል እና የመንግሥት ትምህርት ቤት መምህራን እና ሠራተኞች የኮቪድ-19 ክትባት ካልተከተቡ ሥራ ላይ መገኘት እንደማይችሉ ተገለጸ። የአዲስ አበባ ትምህርት ቢሮ በቀን 25/12/2013 በጻፈው ደብዳቤ፣ በከተማዋ በሚገኙ ኹሉም የግል እና የመንግሥት ትምህርት ቤቶች ላሉ…

Source: Link to the Post

Leave a Reply