
በአዲስ አበባ የ2016 ሆረ ፊንፊኔ የኢሬቻ በዓል አከባበር ሥነ ሥርዓት ዛሬ ቅዳሜ መስከረም 26/2016 ዓ.ም. ከማለዳው አንስቶ ተካሂዷል። በዓሉ በሚከበርበት በዋና ከተማዋ ማዕከል ላይ በሚገኘው ስፍራ በርካታ ታዳሚዎች ከሌሊቱ ጀምሮ የተገኙ ሲሆን፣ ሥነ ሥርዓቱ በአባ ገዳዎች ምርቃት ተጀምሯል። ይህንን ከፍተኛ ቁጥር ያለውን ሕዝብ የተገኘበትን ሥነ ሥርዓትን በከፊል በሚያሳዩ ፎቶግራፎች እንዲህ ቃኝተነዋል።
Source: Link to the Post