በአዲስ አበባ የኤሌክትሪክ አውቶብስ የሙከራ ትግበራ ሊደረግ ነው

በአዲስ አበባ ከተማ የኤሌክትሪክ አውቶብስ የሙከራ ትግበራ ለማድረግ የዝግጅት ሥራዎች በመከናወን ላይ መሆናቸው ታውቋል። የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የትራንስፖርት ቢሮ የፋይናንስ እና የቴክኒካል ድጋፍ ለማግኘት ከተለያዩ ዓለም አቀፍ ተቋማት ጋር በትብብር እየሠራ እንደሚገኝ የተገለጸ ሲሆን በዚህም የኤሌክትሪክ አውቶብስ በከተማው ላይ…

Source: Link to the Post

Leave a Reply