በአዲስ አበባ የእጅ ቦምብ ፈንድቶ የሦስት ሰዎች ህይወት አለፈ – BBC News አማርኛ

በአዲስ አበባ የእጅ ቦምብ ፈንድቶ የሦስት ሰዎች ህይወት አለፈ – BBC News አማርኛ

https://ichef.bbci.co.uk/news/1024/branded_amharic/ED74/production/_116188706_mediaitem116188705.jpg

በአዲስ አበባ ልደታ ክፍለ ከተማ መስጊድ ጀርባ በዛሬው ዕለት ታህሳስ 11/ 2013 ዓ.ም በደረሰ የቦምብ ፍንዳታ የሶስት ሰዎች ህይወት ማለፉንና አምስት ሰዎች መጎዳታቸውን የአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን ገልጿል።

Source: Link to the Post

Leave a Reply