በአዲስ አበባ የግንባታ ሥራ በመቀዛቀዙ በቀን ሥራ የሚተዳደሩ ዜጎች መቸገራቸውን ገለጹ

በአዲስ አበባ ከተማ የግንባታ ሥራዎች በብዛት በመቆማቸው አስቸጋሪ ሁኔታ ውስጥ ወድቀናል ሲሉ በቀን ሥራ የሚተዳደሩ ሰዎች ለአዲስ ማለዳ ተናግረዋል። አሁን ላይ በከተማዋ ያሉ ብዙ የግል ባለሀብቶች ሕንጻ እየገነቡ ባለመሆኑ ኑሯቸውን በቀን ሥራ ላይ መሠረት ያደረጉ በርካታ ዜጎች መቸገራቸው ነው የተገለጸው።…

Source: Link to the Post

Leave a Reply